በኢትዮጵያ ውስጥ የኢንተርኔት መሰረተ ልማትና የአይቲ ስልጠና በደቡብ ኮሪያው ሲማኡል ንቅናቄ ልምድ እንዲወሰድበት አደርጋለሁ›› – ዶ/ር መኩሪያ

‹‹አንድ ኢትዮጵያዊ ሚኒስትር ከኮሪያ አድቫንስድ የሳይንስና ቴክኖሎጂ ኢኒስቲትዩት በዶክትሬት ዲግሪ ተመረቁ›› ሲል ጎንጋ ዶት ኮም ዛሬ ዘግቧል፡፡ እንደዘገባው የተመረቁት አቶ መኩሪያ ሀይሌ ተክለማሪያም ሲሆኑ በአሁኑ ወቅት የጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድ አማካሪ ሚኒስትር ናቸው፡፡ ዶክትሬታቸውን ያገኙት በግሎባል ኢንፎርሜሽን ኤንድ ኮሚኒኬሽን ቴክኖሎጂ ፕሮግራም ሲሆን ትምህርቱንም ላለፉት አራት አመታት ሲከታተሉ ቆይተው ባለፈው ወር … Continue reading በኢትዮጵያ ውስጥ የኢንተርኔት መሰረተ ልማትና የአይቲ ስልጠና በደቡብ ኮሪያው ሲማኡል ንቅናቄ ልምድ እንዲወሰድበት አደርጋለሁ›› – ዶ/ር መኩሪያ